ድምር

የ ክፍል መጠን ድምር ወደ አሁኑ ክፍል ማስገቢያ: ወይንም የ ድምር ዋጋዎች ወደ ተመረጠው ክፍል: ይጫኑ በ ክፍሉ ላይ: ይጫኑ ይህን ምልክት: እና በ ምርጫ የ ክፍሉን መጠን ማስተካከያ: ወይንም ይምረጡ ትንሽ ክፍሎች የ ድምር ዋጋዎች የሚገባበት: እና ከዛ ይጫኑ ምልክቱን

ምልክት

ድምር

LibreOffice ራሱ በራሱ የ ክፍል መጠን ሀሳብ ያቀርባል: የ ቀረበው ሰንጠረዥ ዳታ እንደያዘ: የ ክፍሉ መጠን ቀደም ብሎ የ ድምር ተግባር ከ ነበረው: እርስዎ መቀላቀል ይችላሉ ከ አዲሱ ጋር የ ጠቅላላ ድምር ለ መጠኑ እንዲሰጥ: መጠኑ ማጣሪያዎች ከያዘ: የ ንዑስ ድምር ተግባር ይገባል በ ድምር ተግባር ፋንታ

ይጫኑ የ ተቀብያለሁ ምልክት (አረንጓዴ ምልክት ማድረጊያ) ለ መጠቀም ለ መቀመሪያ ማሳያ በ ማስገቢያ መስመር ውስጥ

Please support us!