የ ስም ሳጥን

ለ አሁኑ ክፍል ማመሳከሪያ ማሳያ: ለ ተመረጡት ክፍሎች: ወይንም የ ቦታ ስም: እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ የ ክፍሎች መጠን: እና ከዛ ስም ይጻፉ ለዛ መጠን ወደ የ ስም ሳጥን ውስጥ

የ ወረቀት ቦታ መቀላቀያ ሳጥን

የ ሳጥኑ ስም

ወደ ተወሰን ክፍል ለመዝለል: ወይንም የ ክፍል መጠን ለ መምረጥ: የ ክፍሉን ማመሳከሪያ ይጻፉ: ወይንም የ ክፍል ማመሳከሪያ መጠን በዚህ ሳጥን ውስጥ ይጻፉ ለምሳሌ: F1, ወይንም A1:C4.

Please support us!