የ ቁጥር አቀራረብ: ፕርሰንት

ለ ተመረጠው ክፍል የ ፐርሰንት አቀራረብ መፈጸሚያ

Icon

የ ቁጥር አቀራረብ: ፕርሰንት

የ ፐርሰንት ምልክት መጨመር ይችላሉ (%) ከ ቁጥሩ በ ኋላ በ ክፍሉ ውስጥ:

1% ተመሳሳይ ነው 0.01

1 + 16% ተመሳሳይ ነው 116% or 1.16

1%% ተመሳሳይ ነው 0.0001

Please support us!