ጽሁፍ ወደ አምዶች

Opens the Text to Columns dialog, where you enter settings to expand the contents of selected cells to multiple cells.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Data - Text to Columns.


የ ክፍል ይዞታዎችን ለማስፋት ወደ በርካታ ክፍሎች ውስጥ

እርስዎ ማስፋት ይችላሉ ክፍሎች በ ኮማ የ ተለያዩ ዋጋዎች የያዙ (CSV) ወደ በርካታ ክፍሎች በ ተመሳሳይ ረድፍ ውስጥ

ለምሳሌ: ክፍል A1 የያዘው በ ኮማ የተለያዩ ዋጋዎች 1,2,3,4, እና ክፍል A2 የያዘው ጽሁፍ ነው A,B,C,D.

  1. እርስዎ ማስፋት የሚፈልጉትን ክፍል ወይንም ክፍሎች ይምረጡ

  2. ይምረጡ ዳታ - ጽሁፍ ወደ አምዶች

    ለ እርስዎ ይታያል ጽሁፍ ወደ አምዶች ንግግር

  3. ይምረጡ የ መለያያ ምርጫ: የ ቅድመ እይታ ማሳያ የሚያሳየው የ አሁኑ ክፍል ይዞታዎች ይቀየራሉ ወደ በርካታ ክፍሎች

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ተወሰነ ስፋት እና ከዛ ይጫኑ በ ማስመሪያ ላይ በ ቅድመ እይታ ውስጥ የ ክፍል መለያያ ቦታዎች ለማሰናዳት

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ወይንም መለያያ ባህሪዎች ማስገባት ለ መግለጽ የ መጨረሻ ነጥቦችን ቦታዎች: የ መለያያ ባህሪዎች ይወገዳሉ ከ ክፍል ይዞታዎች ውጤት ውስጥ

ከ ምሳሌ ውስጥ: እርስዎ ይምረጡ ኮማ እንደ ምልክት ባህሪ: ክፍል A1 እና A2 ይሰፋሉ ወደ አራት አምዶች እያንዳንዱ A1 የያዘው 1, B1 የያዘው 2, ወዘተ

Please support us!