ዝቅ ማድረጊያ መመርመሪያ

ዝቅ ማድረጊያ መመርመሪያ ለ ዳታ ማሰናጃ መፍጠሪያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ዳታ - ስታትስቲክስ - ዝቅ ማድረጊያ


የ ማስታወሻ ምልክት

For more information on regression analysis, refer to the corresponding Wikipedia article.


ዳታ

ማስገቢያ መጠን: የ መጠን ማመሳከሪያ ለ ዳታ መተንተኛ

ውጤት ለ: ማመሳከሪያ ከ ላይ በ ክፍሉ በ ግራ በኩል የ መጠን ውጤቱ የሚታይበት

በ ቡድን

ይምረጡ የሚገባው ዳታ አምዶች ወይንም ረድፎች እቅድ እንዳለው

የ ዝቅ ማድረጊያ አይነት ውጤት

የ ዝቅ ማድረጊያ አይነት ማሰናጃ: ሶስት አይነቶች ዝግጁ ናቸው:

ለምሳሌ

የሚቀጥለው ሰንጠረዥ ናሙናዎች አሉት: የ ሰውነት ሁኔታ በ 1 ሰከንድ ክፍተት የ ተወሰደ

A

B

1

Time

Measurement

2

1

2.7

3

2

4.0

4

3

4.4

5

4

7.1

6

5

4.9

7

6

3.6

8

7

4.0

9

8

0.6

10

9

1.0

11

10

4.3


ውጤቶች የ ሶስቱ አይነት የ ዝቅ ማድረጊያ መመርመሪያ ለ መለኪያ በ ሰንጠረዥ ውጥ ከ ላይ ወይንም ከ ታች እንደሚታየው

ዝቅ ማድረጊያ

ዝቅ ማድረጊያ ዘዴ

ቀጥተኛ

ሎጋሪዝም

ሀይል

R^2

0.1243901235

0.036283506

0.0884254697

መደበኛ ስህተት

1.8692568609

1.9610483597

0.7746321053

ስሎፕ

-0.2193939394

-0.4894112008

4.812672931

ኢንተርሴፕት

4.8666666667

4.3992268695

-0.3103085297

1

4.6472727273

4.3992268695

4.812672931

2

4.4278787879

4.0599928755

3.8812728356

3

4.2084848485

3.8615537101

3.4224061924

4

3.9890909091

3.7207588815

3.1301272785

5

3.7696969697

3.6115499281

2.9207204651

6

3.5503030303

3.5223197161

2.7600654308

7

3.3309090909

3.4468766468

2.6311476385

8

3.1115151515

3.3815248876

2.5243514679

9

2.8921212121

3.3238805506

2.4337544465

10

2.6727272727

3.2723159341

2.3554713075


Please support us!