ምርጫዎች

የ ምርጫ ንግግር ለ መፍትሄ ሰጪ ይጠቀማል አንዳንድ ምርጫዎች ለማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Tools - Solver, click Options button.


የ ምርጫዎች ንግግር ይጠቀሙ ለማዋቀር የ አሁኑን መፍትሄ ሰጪ ሞተር

መፍትሄ ሰጪ ሞተር መግጠም ይቻላል እንደ ተጨማሪ: ዝግጁ ከሆነ: ይክፈቱ መሳሪያዎች - የ ተጨማሪ አስተዳዳሪ እና ይቃኙ የ ተጨማሪ ድህረ ገጽ ተጨማሪ ለ መፈለግ

ይምረጡ መፍትሄ ሰጪ ሞተር ለ መጠቀም እና ለማሰናዳት ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: የ ዝርዝር ሳጥን ይሰናከላል አንድ ብቻ መፍትሄ ሰጪ ሞተር ከ ተገጠመ

በ ማሰናጃው ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ ሁሉንም ማሰናጃዎች እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ለ አሁኑ ግብ መፈለጊያ ተግባር: የ አሁኑ ምርጫ የ ተለየ ዋጋ የሚያቀርብ ከሆነ: የ ማረሚያ ቁልፍ አስችለዋል ማለት ነው: ይጫኑ ማረሚያ ላይ ለ መክፈት ንግግር እርስዎ ዋጋውን የሚቀይሩበት

ይጫኑ እሺ ለውጦቹን ለ መቀበል እና ወደ ኋላ ለመሄድ ወደ መፍትሄ ሰጪ ንግግር

Please support us!