መፍትሄ ሰጪ

መፍትሄ ሰጪ ንግግር መክፈቻ: መፍትሄ ሰጪ እርስዎን የሚያስችለው ስሌቶችን መፍትሄ መስጠት ነው በ በርካታ ያልታወቁ ተለዋዋጮች በ ግብ-መፈለጊያ ዘዴዎች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Tools - Solver.


ስሌቶችን በ መፍትሄ ሰጪ መፍትሄ መስጫ

ግቡ ለ መፍትሄ ሰጪ ሂደት የ እነዚህን ተለዋዋጭ ዋጋዎች መፈለግ እና ለ ስሌቶች ውጤት መስጠት ጠቃሚ ማድረግ ነው: የ ታለመው ክፍል እንዲሁም የ ተሰየመው "አላማ". እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ዋጋ በ ታለመው ክፍል ውስጥ ሊሆን ይችላል ከፍተኛ: አነስተኛ: ወይንም የ ተሰጠውን ዋጋ አካባቢ ይጠጋል

መነሻው ተለዋዋጭ ዋጋዎች የሚገቡት በ አራት ማእዘን ክፍል መጠን ውስጥ ነው: እርስዎ በሚያስገቡበት በ ክፍሎች መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ

እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ተከታታይ መመጠኛ ሁኔታዎች መከልከያ ስብስብ የያዘ ለ አንዳንድ ክፍሎች: ለምሳሌ: እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ መከልከያ ለ ተለዋዋጭ ወይንም ክፍሎች ነገር ግን መብለጥ የለበትም ከ ሌላው ተለዋዋጭ: ወይንም ከ ተሰጠው ዋጋ በላይ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ መከልከያ ለ አንድ ወይንም ተጨማሪ ተለዋዋጮች ኢንቲጀር መሆን አለባቸው (ዋጋዎች ከ ዴሲማል ጋር), ወይንም የ ባይነሪ ዋጋዎች (የ 0 እና 1 ብቻ ዋጋዎች የ ተፈቀደበት)

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ነባር መፍትሄ ሰጪ ሞተር የሚደግፈው ቀጥተኛ ስሌቶች ብቻ ነው


Please support us!