LibreOffice 25.8 እርዳታ
ውጤቱ የ አመቶች ቁጥር ነው (የ ክፍልፋይ ክፍልም ያካትታል) በ መጀመሪያ ቀን እና መጨረሻ ቀን.መካከል
YEARFRAC(StartDate; EndDate [; Basis])
መጀመሪያ ቀን እና መጨረሻ ቀን ሁለት የ ቀን ዋጋዎች ናቸው
መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው
| መሰረት | ስሌት | 
|---|---|
| 0 or missing | በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው | 
| 1 | በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ | 
| 2 | በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ | 
| 3 | በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ | 
| 4 | በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው | 
ምን የ አመት ክፍልፋይ 2008 ይውላል በ 2008-01-01 እና 2008-07-01 መካከል?
=YEARFRAC("2008-01-01"; "2008-07-01";0) returns 0.50.