የ ስራ ቀን

ውጤቱ የ ቀን ቁጥር ነው: እርስዎ ሊያቀርቡት የሚችሉ እንደ ቀን እንደ ቁጥር በ ስራ ቀኖች ከዚህ የተለየ መጀመሪያ ቀን.

note

ይህ ተግባር የ Open Document Format ለ ቢሮ መተግበሪያ (OpenDocument) መደበኛ እትም ነው 1.2. (ISO/IEC 26300:2-2015)


አገባብ

WORKDAY(StartDate; Days [; Holidays])

መጀመሪያ ቀን ስሌቱ የሚጀመርበት ቀን ነው: የ መጀመሪያው ቀን የ ስራ ቀን ከሆነ: ቀኑ በ ስሌቱ ውስጥ ይካተታል

ቀኖች የ ስራ ቀኖች ቁጥር ነው: አዎንታዊ ዋጋ ለ ውጤት ለ መጀመሪያ ቀን: አሉታዊ ዋጋ ለ ውጤት ከ መጀመሪያ ቀን በፊት

አመት በአል የ አመት በአል ምርጫ ዝርዝር ነው: እነዚህ ምንም-የ ስራ ቀኖች አይደሉም: የ ክፍል መጠን እና እያንዳንዱን የ አመት በአል ዝርዝር ያስገቡ

note

ቀኖች በሚያስገቡ ጊዜ እንደ መቀመሪያ አካል: ስላሽ ወይንም ጭረቶች እንደ የ ቀን መለያያ ሲጠቀሙ የሚተረጎመው እንደ የ ሂሳብ አንቀሳቃሽ ነው: ስለዚህ ቀኖች በዚህ አቀራረብ የገቡ አይታወቁም እንደ ቀኖች እና ውጤቱ የ ስሌቶች ስህተት ይሆናል: ቀኖች እንደ መቀመሪያ አካል እንዳይተረጎሙ: የ ቀን ተግባር ይጠቀሙ: ለምሳሌ: ቀን(1954;7;20), ወይንም ቀኑን በ ትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ያድርጉ: እና ይጠቀሙ የ ISO 8601 ኮድ: ለምሳሌ: "1954-07-20". ያስወግዱ የ ቋንቋ ጥገኞች የ ቀን አቀራረብ እንደ የ "07/20/54", በ ስሌቶች ውስጥ ስህተት ይፈጥራል: ሰነዱ በሚጫን ጊዜ በ ተለየ የ ቋንቋ ማሰናጃ ውስጥ:


tip

Unambiguous conversion is possible for ISO 8601 dates and times in their extended formats with separators. If a #VALUE! error occurs, then unselect Generate #VALUE! error in - LibreOffice Calc - Formula, button Details... in section "Detailed Calculation Settings", Conversion from text to number list box.


note

This function ignores any text or empty cell within a data range. If you suspect wrong results from this function, look for text in the data ranges. To highlight text contents in a data range, use the value highlighting feature.


ምሳሌዎች

ምን ቀን ላይ ነው የሚውለው ከ 17 የ ስራ ቀን በኋላ 1 ታሕሳስ 2001? ያስገቡ የ መጀመሪያ ቀን "2001-12-01" በ C3 ውስጥ እና የ ስራ ቀኖች ቁጥር በ D3. ክፍሎች F3 ወደ J3 የያዘው የሚቀጥለውን ገና እና አዲስ አመት እና የ አዲስ አመት አመት በአሎች: "2001-12-24", "2001-12-25", "2001-12-26", "2001-12-31", "2002-01-01".

=WORKDAY(C3;D3;F3:J3) returns 2001-12-28. Format the serial date number as a date, for example in the format YYYY-MM-DD.

Please support us!