የ ሳምንት ቁጥር_EXCEL2003

ውጤቱ የሚያሳየው ቁጥር የ ቀን መቁጠሪያ ሳምንት ነው ለ ቀን

tip

WEEKNUM_EXCEL2003 ተግባር የ ተነደፈው በ ትክክል ለማስላት ነው: የ ሳምንት ቁጥር እንደ Microsoft Excel 2003: ይጠቀሙ የ የ ሳምንት ቁጥር ተግባር ለ ODF OpenFormula እና Excel 2010 ተስማሚ: ወይንም ISO የ ሳምንት ቁጥር ተግባር እርስዎ በሚፈልጉ ጊዜ የ ISO 8601 የ ሳምንት ቁጥር: በ ቅድሚያ የ ተለቀቀው በ LibreOffice 5.1 WEEKNUM_EXCEL2003 ተሰይሟል እንደ ሳምንት ቁጥር_መጨመሪያ


አገባብ

የ ሳምንት ቁጥር_EXCEL2003(ቀን: አይነት ይመልሳል)

ቀን ቀን ነው በ ቀን መቁጠሪያ ሳምንት ውስጥ

አይነት ይመልሳል ይህ 1 በ እሑድ ለሚጀምር ሳምንት: 2 በ ሰኞ ለሚጀምር ሳምንት

ምሳሌዎች

በየትኛው ሳምንት ቁጥር ውስጥ ነው 2001/12/24/ የዋለው?

=የ ሳምንት ቁጥር_EXCEL2003(ቀን(2001;12;24);1) ይመልሳል 52.

Please support us!