LibreOffice 25.8 እርዳታ
የ ሳምንት ቁጥር የሚያሰላው የ ሳምንት ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ ለ ውስጣዊ የ ቀን ዋጋ እንደ ተገለጸው በ ODF OpenFormula እና ተስማሚ ከ ሌሎች የ ሰንጠረዥ መተግባሪያዎች ጋር
ሁለት የ ሳምንት መቁጠሪያዎች የ ተደገፉ ናቸው:
| System | Description | 
|---|---|
| System 1 | The week containing January 1 is the first week of the year, and is numbered week 1. | 
| System 2 | The week containing the first Thursday of the year is the first week of the year, and is numbered week 1. That means that week number 1 of any year is the week that contains January 4th. ISO 8601 defines this system and that the week starts on Monday. | 
የ ሳምንት ቁጥር(ቁጥር [; ዘዴ])
ቁጥር የ ውስጥ ቀን ቁጥር ነው
ዘዴ የ ሳምንቱ መጀመሪያ ማሰናጃ እና የ ሳምንት ቁጥር መስጫ ስርአት: ይህ ደንብ በ ምርጫ ነው: ከ ተተወ ነባሩ ዋጋ 1. ነው
| System | Mode | Day of the week | 
|---|---|---|
| System 1 | 1 | Sunday | 
| 2 | Monday | |
| 11 | Monday | |
| 12 | Tuesday | |
| 13 | Wednesday | |
| 14 | Thursday | |
| 15 | Friday | |
| 16 | Saturday | |
| 17 | Sunday | |
| System 2 | 21 | Monday (ISO 8601) | 
| 150 | (ISO 8601, for interoperability with Gnumeric) | 
=WEEKNUM(DATE(1995;1;1);1) returns 1
=WEEKNUM(DATE(1995;1;1);2) returns 1. Using System 1, the week containing January 1 is the first week of the year.
=WEEKNUM(DATE(1995;1;1);21) returns 52. Week 1 starts on Monday, 1995-01-02.
=WEEKNUM(DATE(1999;1;1);21) returns 53. Week 1 starts on Monday, 1999-01-04.