LibreOffice 25.8 እርዳታ
ቀን ይመልሳል በ ሳምንቱ ውስጥ የ ተሰጠውን የ ቀን ዋጋ ቀን የሚመለሰው እንደ ኢንቲጀር ነው በ 1 (እሑድ) እና 7 (ቅዳሜ) መካከል: ምንም አይነት ወይንም አይነት=1 ከ ተገለጸ: ለ ሌሎች አይነት: ይህን ሰንጠረዥ ከ ታች በኩል ይመልከቱ
WEEKDAY(Number [; Type])
ቁጥር እንደ ቀን ዋጋ: ዴሲማል ነው: ለሚመልሰው የ ስራ ቀን
አይነት በ ምርጫ እና በ አይነት ስሌቱን መወሰኛ
| አይነት | የ ስራ ቀን ቁጥር የ ተመለሰው | 
|---|---|
| 1 ወይንም የማይታይ | 1 (እሑድ) እስከ 7 (ቅዳሜ). እንዲስማማ ከ Microsoft Excel. | 
| 2 | 1 (ሰኞ) እስከ 7 (እሑድ). | 
| 3 | 0 (ሰኞ) እስከ 6 (እሑድ). | 
| 11 | 1 (ሰኞ) እስከ 7 (እሑድ). | 
| 12 | 1 (ማክሰኞ) እስከ 7 (ሰኞ). | 
| 13 | 1 (ረቡዕ) እስከ 7 (ማክሰኞ). | 
| 14 | 1 (ሐሙስ) እስከ 7 (ረቡዕ). | 
| 15 | 1 (አርብ) እስከ 7 (ሐሙስ). | 
| 16 | 1 (ቅዳሜ) እስከ 7 (አርብ). | 
| 17 | 1 (እሑድ) እስከ 7 (ቅዳሜ). | 
እነዚህ ዋጋዎች የሚፈጸሙት ለ መደበኛ የ ቀን አቀራረብ ነው እርስዎ በሚመርጡት በ
=WEEKDAY("2000-06-14") returns 4 (the Type parameter is missing, therefore the standard count is used. The standard count starts with Sunday as day number 1. June 14, 2000 was a Wednesday and therefore day number 4).
=WEEKDAY("1996-07-24";2) returns 3 (the Type parameter is 2, therefore Monday is day number 1. July 24, 1996 was a Wednesday and therefore day number 3).
=WEEKDAY("1996-07-24";1) returns 4 (the Type parameter is 1, therefore Sunday is day number 1. July 24, 1996 was a Wednesday and therefore day number 4).
=WEEKDAY("2017-05-02";14) returns 6 (the Type parameter is 14, therefore Thursday is day number 1. May 2, 2017 was a Tuesday and therefore day number 6)
=WEEKDAY(NOW()) returns the number of the current day.
To obtain a function indicating whether a day in A1 is a business day, use the IF and WEEKDAY functions as follows: 
IF(WEEKDAY(A1;2)<6;"Business day";"Weekend")