ዛሬ

የ ኮምፒዩተሩን ስርአት ቀን እና ሰአት ይመልሳል ዋጋው ይሻሻላል እንደገና በሚሰላ ጊዜ ሰነዱ ወይንም የ ክፍል ዋጋ በ ተቀየረ ጊዜ

አገባብ:

ዛሬ()

ዛሬ ተግባር ነው ያለ ምንም ክርክር

ለምሳሌ

ዛሬ() የ ኮምፒዩተሩን ስርአት ቀን ይመልሳል

Please support us!