የ ሰአት ዋጋ ተግባር

የ ሰአት ዋጋ ይመልሳል የ ውስጥ ሰአት ቁጥር በ ጽሁፍ ውስጥ የ ተከበበ በ ጥቅስ ምልክት እና የ ሰአት ማስገቢያ አቀራረብ ያሳያል

note

ይህ ተግባር የ Open Document Format ለ ቢሮ መተግበሪያ (OpenDocument) መደበኛ እትም ነው 1.2. (ISO/IEC 26300:2-2015)


የ ውስጥ ቁጥር የሚታየው በ ዴሲማል ውስጥ ውጤቱ የ ቀን ስርአት ነው የ ተጠቀመው በ LibreOffice ውስጥ ለማስላት የ ቀን ማስገቢያዎች

የ ጽሁፍ ሀረግ እንዲሁም የሚያካትት ከሆነ አመት: ወር: የ ሰአት ዋጋ: የ መቀየሪያውን ክፍልፋይ ክፍል ብቻ ይመልሳል

አገባብ

የ ሰአት ዋጋ("ጽሁፍ ")

ጽሁፍ ዋጋ ያለው የ ሰአት መግለጫ ነው እና በ ነጠላ ትምህርተ ጥቅስ መከበብ አለባቸው

ምሳሌዎች

=የ ሰአት ዋጋ("4ከሰአት") ይመልሳል 0.67. በ ሰአት አቀራረብ ሲቀርብ ሰሰ:ደደ:ሰሰ: ይህ ይታይዎታል 16:00:00.

=የ ሰአት ዋጋ("24:00") ይመልሳል 0. ይህን ከ ተጠቀሙ ሰሰ:ደደ:ሰሰ: የ ሰአት አቀራረብ: ይህ ነው ዋጋው 00:00:00.

Please support us!