T
ይህ ተግባር ይመልሳል የታለመውን ጽሁፍ: ወይንም ባዶ የ ጽሁፍ ሀረግ የታለመው ጽሁፍ ካልሆነ
ስህተት ከ ተፈጠረ ተግባር ይመልሳል የ ስህተት ዋጋ
T(Value)
ይህ ዋጋ የ ጽሁፍ ሀረግ ከሆነ ወይንም የ ጽሁፍ ሀረግ የሚያመሳክር ከሆነ: T የ ጽሁፍ ሀረግ ይመልሳል: ያለ በለዚያ ባዶ የ ጽሁፍ ሀረግ ይመልሳል
=T(12345) ባዶ ሀረግ ይመልሳል
=T("12345") ይህን ሀረግ ይመልሳል 12345.