LibreOffice 25.2 እርዳታ
በ ሀረግ ውስጥ አሮጌ ጽሁፍ በ አዲስ ጽሁፍ መቀየሪያ
SUBSTITUTE("Text"; "SearchText"; "NewText" [; Occurrence])
ጽሁፍ ጽሁፍ ነው የ ጽሁፍ ክፋይ የሚቀየርበት
ጽሁፍ መፈለጊያ የ ጽሁፍ ክፋይ ነው የሚቀየረው (ለ ተወሰነ ቁጥር)
አዲስ ጽሁፍ ጽሁፍ ነው የሚቀየረው የ ጽሁፍ ክፋይ
ሁኔታ (በ ምርጫ) የትኛው ሁኔታ በ መፈለጊያ ጽሁፍ ውስጥ እንደሚቀየር ነው: ይህ ደንብ የ መፈለጊያ ጽሁፍ ከ ጎደለው በ ሙሉ ይቀየራል
=መቀየሪያ("123123123";"3";"abc") ይመልሳል 12abc12abc12abc.
=መቀየሪያ("123123123";"3";"abc";2) ይመልሳል 12312abc123.