LibreOffice 24.8 እርዳታ
ወደ ተወሰነው አስፈላጊ የ ተጠጋጋ የ ዴሲማል ዲጂትስ ቁጥር ይመልሳ: የ መደበኛ ተንሳፋፊ ነጥብ ምልክት
ወደ አስፈላጊ ማጠጋጊያ(ዋጋ: ዲጂትስ)
ዋጋ: የሚጠጋጋው ቁጥር
ዲጂትስ: የሚጠጋጋው የ ዴሲማል ቁጥር
ዲጂትስ ኢንቲጀር መሆን አለበት የሚበልጥ ከ 0.
=ወደ አስፈላጊ ማጠጋጊያ(123.456789; 5) ይመልሳል 123.46.
=ወደ አስፈላጊ ማጠጋጊያ(0.000123456789; 5) ይመልሳል 0.00012346
=ወደ አስፈላጊ ማጠጋጊያ(123456789012345; 2) ይመልሳል 1.2E14
=ወደ አስፈላጊ ማጠጋጊያ(123456789; 4) ይመልሳል 123500000 ወይንም 123.5E6
ORG.LIBREOFFICE.ROUNDSIG