LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ ጽሁፍ ሀረግ በ ሌላ የ ጽሁፍ ሀረግ መቀየሪያ ይህን ተግባር መጠቀም ይችላሉ ለ መቀየር ሁለቱንም ባህሪዎች እና ቁጥሮች (ራሱ በራሱ ወደ ጽሁፍ ይቀየራል): የ ተግባሩ ውጤት ሁልጊዜ የሚታየው እንደ ጽሁፍ ነው: እርስዎ በበለጠ ስሌቶች መፈጸም ከፈለጉ በ ቁጥር ወደ ጽሁፍ የተቀየረ: እርስዎ እንደገና ወደ ቁጥር መቀየር አለብዎት በ መጠቀም የ ዋጋ ተግባር
ማንኛውም ጽሁፍ ቁጥሮች የያዘ በ ትምህርተ ጥቅስ ውስጥ መከበብ አለበት: እርስዎ እንደ ቁጥር እንዳይተሮገም ከፈለጉ እና ራሱ በራሱ ወደ ጽሁፍ እንዳይቀየር
መቀየሪያ("ጽሁፍ": ቦታ: እርዝመት: "አዲስ ጽሁፍ")
ጽሁፍ የሚያመሳክረው የሚቀየረውን የ ጽሁፍ አካል ነው
ቦታ በ ጽሁፍ ውስጥ የሚያመሳክረው ቦታ መቀየሪያው የሚጀምርበት ነው
እርዝመት የ ባህሪ ቁጥር ነው በ ጽሁፍ ውስጥ የሚቀየረው
አዲስ ጽሁፍ የሚያመሳክረው ጽሁፍ የሚቀየረውንጽሁፍ ነው
=መቀየሪያ("1234567";1;1;"444") ይመልሳል "444234567". አንድ ባህሪ በ ቦታ 1 ይቀየራል በ ሙሉአዲስ ጽሁፍ.