LibreOffice 24.8 እርዳታ
Returns the number of workdays between a start date and an end date. Holidays can be deducted.
NETWORKDAYS(StartDate; EndDate [; [ Holidays ] [; Workdays ] ])
መጀመሪያ ቀን ስሌቱ የሚጀመርበት ቀን ነው: የ መጀመሪያው ቀን የ ስራ ቀን ከሆነ: ቀኑ በ ስሌቱ ውስጥ ይካተታል
መጨረሻ ቀን ስሌቱ የሚጨረስበት ቀን ነው: የ መጨረሻው ቀን የ ስራ ቀን ከሆነ: ቀኑ በ ስሌቱ ውስጥ ይካተታል
አመት በአል የ አመት በአል ምርጫ ዝርዝር ነው: እነዚህ ምንም-የ ስራ ቀኖች አይደሉም: የ ክፍል መጠን እና እያንዳንዱን የ አመት በአል ዝርዝር ያስገቡ
የ ስራ ቀኖች በ ምርጫ ዝርዝር ነው ለዋጋዎች ቁጥር ለሚገልጹ መደበኛ የ ስራ ሳምንት: ይህ ዝርዝር የሚጀምረው ከ እሑድ ነው: የ ስራ ቀኖች የሚታዩት በ ዜሮ ነው እና ምንም-የ ስራ ቀን ያልሆኑ ቀኖች በ ምንም-ዜሮ ዋጋ
ምን ያህል የ ስራ ቀኖች አሉ በ 2001-12-15 እና 2002-01-15 መካከል? የ መጀመሪያው ቀን ይገኛል በ C3 እና የ መጨረሻው ቀን በ D3. ክፍሎች F3 ለ J3 የሚቀጥሉትን ይዟል የ ልደት በአል እና አዲስ የ አመት በአል: "2001-12-24", "2001-12-25", "2001-12-26", "2001-12-31", "2002-01-01".
=የ ኔትዎርክ ቀኖች(C3;D3;F3:J3) ይመልሳል 17 የ ስራ ቀኖች
ምን ያህል የ ስራ ቀኖች አሉ በ መስከረም 12ኛ እና 25ኛ በ 2016 ሰኞ: ማክሰኞ: እና ረቡዕ ብቻ እንደ የ ስራ ቀኖች ከ ተወሰዱ?
=የ ኔትዎርክ ቀኖች(ቀን(2016;9;12); ቀን(2016;9;25); ; {1;0;0;0;1;1;1}) ይመልሳል 6 የ ስራ ቀኖች