ደቂቃ

ደቂቃ ማስሊያ ለ ውስጥ የ ሰአት ዋጋ ደቂቃ የሚመልሰው በ 0 እና 59: መካከል ነው

note

ይህ ተግባር የ Open Document Format ለ ቢሮ መተግበሪያ (OpenDocument) መደበኛ እትም ነው 1.2. (ISO/IEC 26300:2-2015)


አገባብ

ደቂቃ (ቁጥር)

ቁጥር እንደ ሰአት ዋጋ: የ ዴሲማል ቁጥር ለ ደቂቃ የሚመልሰው

ምሳሌዎች

=ደቂቃ(8.999) ይመልሳል 58

=ደቂቃ(8.9999) ይመልሳል 59

=ደቂቃ(አሁን()) የ አሁኑን ደቂቃ ዋጋ ይመልሳል

Please support us!