LENB

ለ ድርብ-ባይት ባህሪ ማሰናጃ (DBCS) ቋንቋዎች: ይመልሳል የ ባይቶች ቁጥር የ ተጠቀሙትን ባህሪዎች ለ መወከል በ ጽሁፍ ሀረግ ውስጥ

tip

This function is available since LibreOffice 4.2.


አገባብ:

እርዝመት("ጽሁፍ")

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው እርዝመቱ የሚወሰንበት

ለምሳሌ

የ ባይት እርዝመት("中") ይመልሳል 2 (1 ድርብ ባይት ባህሪ 2 ባይቶች የያዘ).

የ ባይት እርዝመት("中国") ይመልሳል 4 (2 ድርብ ባይት ባህሪዎች እያንዳንዳቸው 2 ባይቶች የያዙ).

በ ግራ ባይት("ቢሮ") ይመልሳል 6 (6 ምንም-ድርብ ባይት ባህሪዎች እያንዳንዱ የያዘ 1 ባይት).

=እርዝመትB("እንደምን ዋሉ") ይመልሳል 7

=እርዝመትB(12345.67) ይመልሳል 8.

Please support us!