LEFTB

የ መጀመሪያውን ባህሪ የ ድርብ ባይት ባህሪዎች ጽሁፍ ይመልሳል

tip

This function is available since LibreOffice 4.2.


አገባብ:

LEFTB("Text" [; Number_bytes])

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው የ ቃሉ የ መጀመሪያ ክፍል የሚወሰንበት

ቁጥር_ባይቶች (በ ምርጫ) የ ባህሪዎች ቁጥር መወሰኛ እርስዎ የሚፈልጉትን በ ግራ ባይት የሚራገፍበት: ባይቶችን መሰረት ባደረገ ነው: ይህ ደንብ ካልተገለጸ: አንድ ባህሪ ይመልሳል

ለምሳሌ

=LEFTB("中国";1) returns " " (1 byte is only half a DBCS character and a space character is returned instead).

=LEFTB("中国";2) returns "中" (2 bytes constitute one complete DBCS character).

=LEFTB("中国";3) returns "中 " (3 bytes constitute one DBCS character and a half; the last character returned is therefore a space character).

=LEFTB("中国";4) returns "中国" (4 bytes constitute two complete DBCS characters).

=LEFTB("office";3) returns "off" (3 non-DBCS characters each consisting of 1 byte).

Please support us!