LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ሳምንት ቁጥር የ ሳምንት ቁጥር ያሰላል በ አመት ውስጥ ለ ውስጥ ቀን ዋጋ
በ አለም አቀፍ ደረጃ ISO 8601 ተስማምተዋል ሰኞ የ ሳምንቱ መጀመሪያ ንዲሆን: ሳምንት የሚውል ግማሹ በ አንድ አመት ውስጥ እና ሌላው ግማሽ በ ሌላ አመት ውስጥ የሚውል የሚመደበው በ አመት ውስጥ ነው በርካታ ቀኖቹ በሚውሉበት ነው: ይህ ማለት የ ሳምንት ቁጥር 1 የ ማንኛውም አመት ጥር 4ኛ የሚይዘው ነው
ISOየ ሳምንት ቁጥር(ቁጥር)
ቁጥር የ ውስጥ ቀን ቁጥር ነው
=ISOWEEKNUM(DATE(1995;1;1)) returns 52. Week 1 starts on Monday, 1995-01-02.
=ISOWEEKNUM(DATE(1999;1;1)) returns 53. Week 1 starts on Monday, 1999-01-04.