LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ ውስብስብ ቁጥር ታንጀንት ይመልሳል ታንጀንት ለ ውስብስብ ቁጥር መግለጽ ይቻላል በ:
የ ውስብስብ ቁጥር ታንጀንት(የ ውስብስብ_ቁጥር)
ውስብስብ_ቁጥር: ውስብስብ ቁጥር ነው ታንጀንት የሚሰላለት
የ ውስብስብ ቁጥር የ ሀረግ መግለጫ ነው የሚቀርብ ውጤቱ በ ፎርም ውስጥ "a+bi" ወይንም "a+bj", እነዚህ a እና b ቁጥሮች ናቸው
የ ውስብስብ ቁጥር የ ሪያል ቁጥር ነው: (b=0), ከዛ መሆን ይችላል አንዱን የ ሀረግ ምግለጫ ወይንም የ ቁጥር ዋጋ
ተግባር ሁል ጊዜ የሚመልሰው ሀረግ ነው የ ውስብስብ ቁጥር የሚወክል
ውጤቱ የ ውስብስብ ቁጥር ከሆነ አንዱ አካል (a ወይንም b) እኩል ይሆናል ከ ዜሮ ጋር: ሌላኛው አካል አይታይም
=የ ውስብስብ ቁጥር ታንጀንት("4-3i")
ይመልሳል 0.00490825806749606-1.00070953606723i.
=የ ውስብስብ ቁጥር ታንጀንት(2)
ይመልሳል -2.18503986326152 እንደ ሀረግ የ ኢማጂነሪ አካል እኩል ነው ከ ዜሮ ጋር: ስለዚህ በ ውጤቱ ውስጥ አይታይም