LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ሳይን ይመልሳል. ሀይፐርቦሊክ ሳይን ለ ውስብስብ ቁጥር መግለጽ ይቻላል በ:
የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ሳይን(የ ውስብስብ_ቁጥር)
ውስብስብ_ቁጥር: ውስብስብ ቁጥር ነው ሀይፐርቦሊክ ሳይን የሚሰላለት
የ ውስብስብ ቁጥር የ ሀረግ መግለጫ ነው የሚቀርብ ውጤቱ በ ፎርም ውስጥ "a+bi" ወይንም "a+bj", እነዚህ a እና b ቁጥሮች ናቸው
የ ውስብስብ ቁጥር የ ሪያል ቁጥር ነው: (b=0), ከዛ መሆን ይችላል አንዱን የ ሀረግ ምግለጫ ወይንም የ ቁጥር ዋጋ
ተግባር ሁል ጊዜ የሚመልሰው ሀረግ ነው የ ውስብስብ ቁጥር የሚወክል
ውጤቱ የ ውስብስብ ቁጥር ከሆነ አንዱ አካል (a ወይንም b) እኩል ይሆናል ከ ዜሮ ጋር: ሌላኛው አካል አይታይም
=የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ሳይን("4-3i")
ይመልሳል -27.0168132580039-3.85373803791938i.
=የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ሳይን(2)
ይመልሳል 3.62686040784702 እንደ ሀረግ የ ኢማጂነሪ አካል እኩል ነው ከ ዜሮ ጋር: ስለዚህ በ ውጤቱ ውስጥ አይታይም