LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት ይመልሳል ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት ለ ውስብስብ ቁጥር መግለጽ ይቻላል በ:
የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት(ውስብስብ_ቁጥር)
ውስብስብ_ቁጥር: ውስብስብ ቁጥር ነው ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት የሚሰላለት
የ ውስብስብ ቁጥር የ ሀረግ መግለጫ ነው የሚቀርብ ውጤቱ በ ፎርም ውስጥ "a+bi" ወይንም "a+bj", እነዚህ a እና b ቁጥሮች ናቸው
የ ውስብስብ ቁጥር የ ሪያል ቁጥር ነው: (b=0), ከዛ መሆን ይችላል አንዱን የ ሀረግ ምግለጫ ወይንም የ ቁጥር ዋጋ
ተግባር ሁል ጊዜ የሚመልሰው ሀረግ ነው የ ውስብስብ ቁጥር የሚወክል
ውጤቱ የ ውስብስብ ቁጥር ከሆነ አንዱ አካል (a ወይንም b) እኩል ይሆናል ከ ዜሮ ጋር: ሌላኛው አካል አይታይም
=የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት("4-3i")
ይመልሳል -0.036275889628626+0.0051744731840194i.
=የ ውስብስብ ቁጥር ኮሴካንት(2)
ይመልሳል 0.275720564771783 እንደ ሀረግ የ ኢማጂነሪ አካል እኩል ነው ከ ዜሮ ጋር: ስለዚህ በ ውጤቱ ውስጥ አይታይም