LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ ውስብስብ ቁጥር ኮሳይን ይመልሳል. ኮሳይን ለ ውስብስብ ቁጥር መግለጽ ይቻላል በ:
የ ውስብስብ ቁጥር ኮሳይን(ውስብስብ_ቁጥር)
ውስብስብ_ቁጥር: ውስብስብ ቁጥር ነው ኮሳይን የሚሰላለት
=የ ውስብስብ ቁጥር ኮሳይን("4-3i")
ይመልሳል -6.58066304055116-7.58155274274654i.
=የ ውስብስብ ቁጥር ኮሳይን(2)
ይመልሳል -0.416146836547142 እንደ ሀረግ የ ኢማጂነሪ አካል እኩል ነው ከ ዜሮ ጋር: ስለዚህ በ ውጤቱ ውስጥ አይታይም