መገመቻ.ETS.ፓይ.መደመሪያ

Calculates the prediction interval(s) for additive forecast based on the historical data using ETS or EDS algorithms. EDS is used when argument period_length is 0, otherwise ETS is used.

የ ኤክስፖኔንሺያል ማለስለሻ ዘዴ: ትክክለኛ ዋጋዎችን የ ማለስለሻ ዘዴ ነው: ለ ተከታታይ ጊዜ ለ መገመት የ ምናልባት ወደፊት ዋጋዎችን

Exponential Triple Smoothing (ETS) የ algorithms ስብስብ ነው ለ ሁለቱም አቅጣጫ እና በ ተወሰነ ጊዜ (በየ ወቅቱ) ተፅእኖው የሚፈጸም: Exponential Double Smoothing (EDS) የ algorithms ስብስብ ነው እንደ ETS, ነገር ግን ያለ በ ተወሰነ ጊዜ ተፅእኖ:. EDS የሚፈጥረው ቀጥተኛ መገመቻ ነው:

የ ምክር ምልክት

See the Wikipedia on Exponential smoothing algorithms for more information.


መገመቻ.ETS.ፓይ.መደመሪያ የሚያሰላው በ ዘዴ ነው

መገመቻ = መሰረታዊ ዋጋ + አቅጣጫ * ∆x + በየጊዜው_እየራቀ የሚሄደው

አገባብ

መገመቻ.ETS.ፓይ.መደመሪያ(ኢላማ: ዋጋዎች: የ ጊዜ መስመር: [መተማመኛ_ደረጃ], [የ ጊዜ_እርዝመት], [ዳታ_መጨረሻ], [ዝቅ ማድረጊያ])

ኢላማው (ግዴታ): ቀን: ሰአት: ወይንም የ ቁጥር ነጠላ ዋጋ ወይንም መጠን: የ ዳታ ነጥብ/መጠን ማስሊያ ግምት

ዋጋዎች (ግዴታ): የ ቁጥር ማዘጋጃ ወይንም መጠን ዋጋዎች ታሪካዊ ዋጋዎች ናቸው: እርስዎ መገመት ለሚፈልጉት የሚቀጥሉት ነጥቦች

timeline (mandatory): A numeric array or range. The timeline (x-value) range for the historical values.

የ ማስታወሻ ምልክት

The timeline does not have to be sorted, the functions will sort it for calculations.
The timeline values must have a consistent step between them.
If a constant step cannot be identified in the sorted timeline, the functions will return the #NUM! error.
If the ranges of both the timeline and the historical values are not the same size, the functions will return the #N/A error.
If the timeline contains fewer than 2 data periods, the functions will return the #VALUE! error.


መተማመኛ_ደረጃ (አስፈላጊ): የ ቁጥር ዋጋ በ 0 እና በ 1 (አያካትትም): ነባር ነው 0.95. ዋጋ የሚጠቁም መተማመኛ ደረጃ ለሚሰላው መገመቻ ክፍተት

የ ማስታወሻ ምልክት

እነዚህ ዋጋዎች <= 0 ወይንም >= 1, ተግባሮቹ ይመልሳል #ቁጥር! ስህተት


የ ጊዜ_እርዝመት (በ ምርጫ): የ ቁጥር ዋጋ >= 0, ነባርs 1. ነው: የ አሉታዊ ኢንቲጀር ቁጥር የሚያሳየው የ ጊዜ ናሙናዎችን ነው

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ዋጋ 1 የሚያሳየው ሰንጠረዥ የሚወስነው ቁጥር ነው ለ ናሙና በ ተወሰነ ጊዜ ውስጥ ራሱ በራሱ:
ይህ ዋጋ 0 የሚያሳየው ምንም ጊዜ ተፅእኖ አያደርግም: መገመቻ የሚሰላው በ EDS algorithms. ነው
ለ ሁሉም ሌሎች አዎንታዊ ዋጋዎች: መገመቻ የሚሰላው በ ETS algorithms. ነው:
ለ ዋጋዎች አዎንታዊ ላልሆኑ ሙሉ ቁጥር: ተግባር ይመልሳል የ #ቁጥር! ስህተት


ዳታ_መጨረሻ (በ ምርጫ): የ logical ዋጋ እውነት ወይንም ሀሰት: የ ሂሳብ 1 ወይንም 0, ነባር ነው: 1 (እውነት). ዋጋው ከሆነ 0 (ሀሰት) የ ጎደለውን የ ዳታ ነጥብ ይሞላል በ ዜሮ እንደ ታሪካዊ ዋጋ: ይህ ዋጋ ለ 1 (እውነት) የ ጎደለውን የ ዳታ ነጥብ ይሞላል በ ተጨማሪ አዲስ በ ማስተዋወቅ ከ ጎረቤት የ ዳታ ነጥብ ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

ምንም እንኳን የ ጊዜ መስመር ቢፈልግም የማያቋርጥ ደረጃ ከ ዳታ ነጥቦች መካከል: ተግባር ይደግፋል እስከ 30% የ ጎደለ የ ዳታ ነጥብ: እና ይጨምራል እነዚህን የ ዳታ ነጥቦች


ዝቅ ማድረጊያ (በ ምርጫ): የ ቁጥር ዋጋ ከ 1 እስከ 7, ከ ነባር 1. ጋር: ዝቅ ማድረጊያ ደንብ የሚያሳየው የትኛው ዘዴ እንደሚጠቀሙ ነው ዝቅ ለ ማድረጊያ ተመሳሳይ የ ሰአት ዋጋዎችን:

ስብስብ

ተግባር

1

መካከለኛ

2

መቁጠሪያ

3

ክርክር መቁጠሪያ

4

ከፍተኛ

5

መካከለኛ

6

አነስተኛ

7

ድምር


የ ማስታወሻ ምልክት

ምንም እንኳን የ ጊዜ መስመር ቢፈልግም የማያቋርጥ ደረጃ ከ ዳታ ነጥቦች መካከል: ተግባር ይሰበስባል በርካታ ነጥቦችን ተመሳሳይ የ ጊዜ ማህተም ያላቸውን


ለምሳሌ: በ 90% መተማመኛ ደረጃ: የ 90% መገመቻ ክፍተት ይፈጸማል (90% የ ወደፊት ነጥቦች በዚህ ራዲየስ መገመቻ ውስጥ ይታያሉ).

note

ማስታወሻ በ መገመቻ ክፍተት ላይ: ትክክለኛ የሆነ የ ሂሳብ ማስሊያ የለም ለ መገመቻ: ነገር ግን በርካታ የ ተለያዩ መገመቻዎች አሉ: የ መገመቻ ክፍተት ትንሽ ያደላል ወደ 'ከ ግምት-በላይ ' በሚጨምረው እርቀት ለ መገመቻ-X ለሚታየው ዳታ ማሰናጃ


ለ ETS: ሰንጠረዥ የሚጠቀመው ግምት መሰረት በማድረግ ነው በ 1000 ስሌቶች በ ደፈናው ልዩነቶች በ መደበኛ ልዩነት በሚታየው ዳታ ስብስብ ውስጥ: (በ ታሪካዊ ዋጋዎች)

ለምሳሌ

ከ ታች ያለው ሰንጠረዥ ያለው የ ሰአት መስመር እና ከ ዋጋዎች ጋር የ ተዛመዱ ነው:

A

B

1

የ ሰአት መስመር

ዋጋዎች

2

01/2013

112

3

02/2013

118

4

03/2013

132

5

04/2013

100

6

05/2013

121

7

06/2013

135

8

07/2013

148

9

08/2013

148

10

09/2013

136

11

10/2013

119

12

11/2013

104

13

12/2013

118


=መገመቻ.ETS.ፓይ.መደመሪያ(ቀን(2014;1;1);ዋጋዎች: የ ጊዜ መስመር:0.9;1;እውነት();1)

ይመልሳል 18.8061295551355, የ መገመቻ ክፍተት ለ መደመሪያ መገመቻ ለ ጥር 2014 መሰረት ባደረገ በ ዋጋዎች እና የ ሰአት መስመር የ ተሰየሙ መጠኖች ከ ላይ: 90% (=0.9) የ መተማመኛ ደረጃ: በ አንድ ናሙና በ ጊዜ ውስጥ: ምንም የ ጎደለ ዳታ የለም: እና አማካይ እንደ ዝቅ ማድረጊያ

=መገመቻ.ETS.ፓይ.መደመሪያ(ቀን(2014;1;1);ዋጋዎች: የ ጊዜ መስመር:0,8;4;እውነት();7)

ይመልሳል 23.4416821953741, የ መገመቻ ክፍተት ለ መደመሪያ መገመቻ ለ ጥር 2014 መሰረት ባደረገ በ ዋጋዎች እና የ ሰአት መስመር የ ተሰየሙ መጠኖች ከ ላይ: በ መተማመኛ ደረጃ 0.8: የ ጊዜ እርዝመት በ 4: ምንም የ ጎደለ ዳታ የለም: እና ድምር እንደ ዝቅ ማድረጊያ

Technical information

tip

This function is available since LibreOffice 5.2.


This function is not part of the Open Document Format for Office Applications (OpenDocument) Version 1.3. Part 4: Recalculated Formula (OpenFormula) Format standard. The name space is

COM.MICROSOFT.FORECAST.ETS.COFINT

Please support us!