LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ ጽሁፍ ሀረግ መፈለጊያ በ ሌላ ሀረግ ውስጥ እርስዎ እንዲሁም ፍለጋውን ከ የት እንደሚጀምሩ መወሰን ይችላሉ: የ መፈለጊያው ደንብ ቁጥር ሊሆን ይችላሉ ወይንም ማንኛውም ሀረግ ለ ባህሪዎች: መፈለጊያው ፊደል-መመጠኛ ነው
FIND("FindText"; "Text" [; Position])
ጽሁፍ መፈለጊያ የሚያመሳክረው የሚፈለገውን ጽሁፍ ነው
ጽሁፍ1 ጽሁፍ ነው ፍለጋው የሚካሄድበት
ቦታ (በ ምርጫ) በ ጽሁፍ ውስጥ ፍለጋው የሚጀመርበት ቦታ ነው
=መፈለጊያ(76;998877665544) ይመልሳል 6.