የ ስህተት.አይነት ተግባር

የ ተወሰነ የ ስህተት አይነት ዋጋ የሚወክል ይመልሳል #ዝ/አ: ስህተት ከሌለ

tip

This function is available since LibreOffice 5.0.


አገባብ

የ ስህተት.አይነት(ስህተት_ዋጋ)

የ ስህተት_ዋጋ – ክርክር ይፈልጋል: የ ስህተት ዋጋ ወይንም ለ ክፍል ማመሳከሪያ: ዋጋው የሚዘጋጀው

የ ስህተት ዋጋ

ይመልሳል

#NULL! (Err:521)

1

#DIV/0! (Err:532)

2

#VALUE! (Err:519)

3

#REF! (Err:524)

4

#NAME? (Err:525)

5

#NUM! (Err:503)

6

#N/A (Err:32767)

7

ማንኛውም ነገር

#ዝ/አ


note

ይህ ተግባር የ Open Document Format ለ ቢሮ መተግበሪያ (OpenDocument) መደበኛ እትም ነው 1.2. (ISO/IEC 26300:2-2015)


ምሳሌዎች

ቀላል አጠቃቀም

=የ ስህተት.አይነት(#ዝ/አ)

ይመልሳል 7: ምክንያቱም 7 የ ማውጫ ቁጥር ነው ለ ስህተት ዋጋ #ከ/የ

=የ ስህተት.አይነት(A3)

ይህ A3 የያዘው መግለጫ እኩል ከሆነ በ ዜሮ ማካፈያ ጋር እግባር ይመልሳል 2: ምክንያቱም 2 የ ማውጫቁጥር ነው ለ ስህተት ዋጋ #ማካፈያ/0!

ተጨማሪ የ ረቀቀ ዘዴ

ሲያካፍሉ A1 በ A2, A2 ወደ ዜሮ ሊቀየር ይችላል: እርስዎ ይህን ሁኔታ መያዝ ይችላሉ እንደሚከተለው:

=ከሆነ(ስህተት ነው(A1/A2);IF(ስህተት.አይነት(A1/A2)=2;"ተካፋዩ ዜሮ መሆን አይችልም");A1/A2)

የ ስህተት ነው ተግባር ይመልሳል እውነት ወይንም ሀሰት እንደ ሁኔታው ስህተት ካለ ወይንም ከሌለ: ስህተት ከ ተፈጠረ: ተግባር ከሆነ ሁለተኛው ክርክር ጋር ይደርሳል: ስህተት ከሌለ: ወደ ውጤት ማካፈያ ጋር ይመለሳል: ሁለተኛው ክርክር ይመረምራል የ ማውጫ ቁጥር የሚወክለውን የ ተወሰነ አይነት ስህተት: እና እኩል ከሆነ ከ 2, ጋር ይመልሳል የ ተወሰነ ጽሁፍ "ተካፋዩ ዜሮ መሆን አይችልም" ወይንም 0 ያለ በለዚያ: ይህ ጽሁፍ ማጽጃ ያመለክታል በ ዜሮ ማከፈያ: የ ማካፈያው ውጤት ይታያል ማካፈያው በ ተሳካበት ቦታ: ወይንም ካለ ለምሳሌ: ሌላ አይነት ስህተት ካለ: ዜሮ ይመልሳል

warning

ከሆነ የ ስህተት.አይነት ተግባር እንደ ሁኔታው ይጠቀሙበታል ለ ከሆነ ተግባር እና የ የ ስህተት.አይነት ይመልሳል #ዝ/አ እንዲሁም ከሆነ ተግባር ይመልሳል #ዝ/አ እንዲሁም: ይጠቀሙ ስህተት ነው ለማስቀረት እንደ ላይኛው ምሳሌ ውስጥ


Please support us!