የ ወር መጨረሻ

የ ወሩን መጨረሻ ቀን ይመልሳል አንድ ወር ከ መጀመሪያ ቀን በፊት

አገባብ:

የ ወር መጨረሻ(መጀመሪያ ቀን: ወሮች)

መጀመሪያ ቀን ቀን ነው (የ መጀመሪያ ነጥብ ለ ስሌት)

ወሮች የ ወሮች ቁጥር ነው በፊት ከ (አሉታዊ) ወይንም በኋላ (አዎንታዊ) መጀመሪያ ቀን

ለምሳሌ

ቀኑ ምን ላይ ይውላል ከ 6 ወሮች በኋላ መስከረም 14 2001?

=የ ወር መጨረሻ(ቀን(2001;9;14);6) ይመልሳል ተከታታይ ቁጥር 37346. እንደ ቀን አቀራረብ ይህ ነው 2002-03-31.

=የ ወር መጨረሻ("2001-09-14";6) እንዲሁም ይሰራል: ቀን እንደ ሀረግ ከ ተሰጠ: የ ISO አቀራረብ መሆን አለበት

Please support us!