LibreOffice 24.8 እርዳታ
ውጤቱ የ ቀን ቁጥር ነው በ ወሮች በፊት ከ መጀመሪያ ቀን ወሮች ብቻ ይወስዳል: ቀኖችን ለ ማስሊያ አይጠቀምም
የ ቀን እና ወር ቁጥር(መጀመሪያ ቀን: ወሮች)
መጀመሪያ ቀን መጀመሪያ ቀን ነው
ወሮች የ ወሮች ቁጥር ነው በፊት ከ (አሉታዊ) ወይንም በኋላ (አዎንታዊ) መጀመሪያ ቀን
ቀኑ ምንድነው ከ አንድ ወር በፊት ከ 2001-03-31?
=የ ቀን እና ወር ቁጥር("2001-03-31";-1) ይመልሳል ተከታታይ ቁጥር 36950. እንደ ቀን አቀራረብ ይህ ነው 2001-02-28.