LibreOffice 25.8 እርዳታ
ይህ ተግባር የ ሙሉ ቀኖች ቁጥር: ወሮች ወይንም አመቶች በ መጀመሪያው ቀን እና በ መጨረሻው ቀን መካከል ያለውን ይመልሳል
DATEDIF(Start date; End date; Interval)
መጀመሪያ ቀን ስሌቱ የተፈጸመበት ቀን ነው
መጨረሻ ቀን ቀን ነው ስሌቱ የተፈጸመበት: መጨረሻ ቀን ከኋላ መሆን አለበት: ከ መጀመሪያ ቀን በፊት
Interval is a string that determines how the difference will be calculated. Possible values are "d", "m", "y", "ym", "md" or "yd" regardless of the current language settings.
| ዋጋ ለ "ክፍተት" | ዋጋ ይመልሳል | 
|---|---|
| "d" | የ ሙሉ ቀን ቁጥሮች በ መጀመሪያ ቀን እና በ መጨረሻ ቀን መካከል | 
| "m" | የ ሙሉ ወር ቁጥሮች በ መጀመሪያ ቀን እና በ መጨረሻ ቀን መካከል | 
| "y" | የ ሙሉ አመቶች ቁጥሮች በ መጀመሪያ ቀን እና በ መጨረሻ ቀን መካከል | 
| "ym" | የ ሙሉ ወሮች ቁጥሮች በ መቀነስ አመቶች ከ ልዩነት መጀመሪያ ቀን እና በ መጨረሻ ቀን መካከል | 
| "md" | የ ሙሉ ቀኖች ቁጥር በሚቀንሱ ጊዜ ከ አመቶች እና ወሮች ከ ተለዩ መጀመሪያ ቀን እና ከ መጨረሻ ቀን መካከል ያለውን ይመልሳል | 
| "yd" | የ ሙሉ ቀኖች ቁጥር በሚቀንሱ ጊዜ ከ አመቶች ከ ተለዩ መጀመሪያ ቀን እና ከ መጨረሻ ቀን መካከል ያለውን ይመልሳል | 
የ ልደት ቀን ስሌቶች አንድ ሰው ተወለደ በ 1974-04-17. ዛሬ 2012-06-13. ነው
=DATEDIF("1974-04-17";"2012-06-13";"y") yields 38.
=DATEDIF("1974-04-17";"2012-06-13";"ym") yields 1.
=DATEDIF("1974-04-17";"2012-06-13";"md") yields 27.
So he is 38 years, 1 month and 27 days old.
=DATEDIF(DATE(1974,4,17);"2012-06-13";"m") yields 457, he has been living for 457 months.
=ቀን ከሆነ("1974-04-17";"2012-06-13";"ቀ") ይሰጣል 13937. እሱ የኖረው 13937 ቀኖች ነው
=DATEDIF("1974-04-17";DATE(2012;06;13);"yd") yields 57, his birthday was 57 days ago.