ቀን

ይህ ተግባር ያሰላል የ ተወሰነ ቀን በ አመት: ወር: ቀን እና ያሳያል በ ክፍል አቀራረብ ውስጥ ነባር አቀራረብ ለ ክፍል የያዘው የ ቀን ተግባር የ ቀን አቀራረብ ነው: ነገር ግን እርስዎ ማቅረብ ይችላሉ ማንኛውንም የ ቁጥር አቀራረብ በ ክፍሎች ውስጥ

note

ይህ ተግባር የ Open Document Format ለ ቢሮ መተግበሪያ (OpenDocument) መደበኛ እትም ነው 1.2. (ISO/IEC 26300:2-2015)


አገባብ

ቀን(አመት: ወር: ቀን)

አመት ኢንቲጀር ነው በ 1583 እና 9957 መካከል ወይንም በ 0 እና በ 99 መካከል

- LibreOffice - ባጠቃላይ እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ አመት በ ሁለት-አሀዝ ቁጥር ማስገቢያ ይታወቃል በ 20xx.

ወር ኢንቲጀር ነው ወር የሚያሳይ

ቀን ኢንቲጀር ነው ቀን የሚያሳይ በ ወር ውስጥ

ለ ወር እና ቀን ዋጋዎች ከ መጠን ውጪ ናቸው: ወደሚቀጥለው ዲጂት ይተላለፋሉ: እርስዎ ካስገቡ =ቀን(00;12;31) ውጤቱ ይሆናል 2000-12-31. ከሆነ: በ ሌላ መንገድ እርስዎ ካስገቡ =ቀን(00;13;31) ውጤቱ ይሆናል 2001-01-31.

ምሳሌዎች

=ቀን(00;1;31) ይሰጣል 1/31/00 የ ክፍል አቀራረብ ማሰናጃ ከሆነ MM/DD/YY.

Please support us!