CODE

የ ቁጥር ኮድ ይመልሳል ለ መጀመሪያ ባህሪ በ ጽሁፍ ሀረግ ውስጥ

አገባብ:

ኮድ("ጽሁፍ")

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው ኮዱ የ መጀመሪያው ባህሪ የሚገኝበት

ኮዶች ከ127 የሚበልጡ እንደ እርስዎ የ እርአት ባህሪዎች ካርታ ይለያያል (ለምሳሌ iso-8859-1, iso-8859-2, Windows-1252, Windows-1250), እና ምናልባት ዝግጁ ላይሆን ይችላል

ለምሳሌ

=ኮድ("Hieronymus") ይመልሳል 72, =ኮድ("hieroglyphic") ይመልሳል 104.

note

እዚህ የ ተጠቀሙት ኮድ ASCII አያመሳክርም: ነገር ግን አሁን የ ተጫነውን የ ኮድ ሰንጠረዥ ያመሳክራል


Please support us!