CHAR

ቁጥር ወደ ባህሪ መቀየሪያ እንደ አሁኑ የ ኮድ ሰንጠረዥ ቁጥሩ ባለ ሁለት-አሀዝ ወይንም ባለ ሶስት-አሀዝ ኢንቲጀር ቁጥር ሊሆን ይችላል

ኮዶች ከ127 የሚበልጡ እንደ እርስዎ የ እርአት ባህሪዎች ካርታ ይለያያል (ለምሳሌ iso-8859-1, iso-8859-2, Windows-1252, Windows-1250), እና ምናልባት ዝግጁ ላይሆን ይችላል

አገባብ:

ባህሪ(ቁጥር)

ቁጥር ቁጥር ነው በ 1 እና በ 255 መካከል የሚወክለው የ ኮድ ዋጋ ነው ለ ባህሪ

ለምሳሌ

=ባህሪ(100) ይመልሳል ባህሪ d.

="abc" & ባህሪ(10) & "def" የ አዲስ መስመር ባህሪ ያስገባል ወደ ሀረግ ውስጥ

Please support us!