LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን መልእክት ያስገቡ ክፍል ወይንም የ ክፍሉ መጠን በ ወረቀቱ ውስጥ ሲመረጥ
እርስዎ ያስገቡትን መልእክት ማሳያ በ ይዞታዎች ሳጥን ውስጥ ክፍል ወይም የ ክፍል መጠን በ ወረቀቱ ውስጥ ሲመረጥ
እርስዎ ጽሁፍ ካስገቡ በ ይዞታዎች ሳጥን ንግግር ውስጥ እና ከዛ ከ መረጡ እና ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ጽሁፉ ይጠፋል
እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን አርእስት ያስገቡ ክፍል ወይንም የ ክፍሉ መጠን በ ወረቀቱ ውስጥ ሲመረጥ
እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን መልእክት ያስገቡ ክፍል ወይንም የ ክፍሉ መጠን በ ወረቀቱ ውስጥ ሲመረጥ