መመዘኛ

ለ ተመረጠው ክፍል(ሎች) የ ማረጋገጫ ደንብ መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Menu Data - Validity - Criteria tab.


ለምሳሌ: እርስዎ መመዘኛ መወሰን ይችላሉ እንደ: "ቁጥሮች በ 1 እና 10 መካከል" ወይንም "ጽሁፍ ባህሪዎቹ ከ 20 ያልበለጠ"

መፍቀጃ

ይጫኑ የ ማረጋገጫ ደንብ ለ ተመረጠው ክፍል(ሎች)

የሚቀጥለው ሁኔታ ዝግጁ ነው:

ሁኔታው

ውጤት

ሁሉም ዋጋዎች

ገደብ የለም

Whole numbers

ሙሉ ቁጥሮች ብቻ ከ ሁኔታው ጋር የሚመሳሰሉ

ዴሲማል

ሁሉም ቁጥሮች ከ ሁኔታው ጋር የሚመሳሰሉ

ቀን

ሁሉም ቁጥሮች ከ ሁኔታው ጋር የሚመሳሰሉ: የ ገቡት ዋጋዎች አቀራረብ ይጠራል በሚቀጥለው ጊዜ እንደ አስፈላጊነቱ

ሰአት

ሁሉም ቁጥሮች ከ ሁኔታው ጋር የሚመሳሰሉ: የ ገቡት ዋጋዎች አቀራረብ ይጠራል በሚቀጥለው ጊዜ እንደ አስፈላጊነቱ

የ ክፍል መጠን

በ ክፍል መጠን ውስጥ የ ተሰጠውን ዋጋዎች ብቻ ማስቻያ: የ ክፍል መጠን በሙሉ መግለጽ ይቻላል: ወይንም እንደ ስም ዳታቤዝ መጠን: ወይንም እንደ ስም መጠን: መጠኑ መያዝ ይችላል አንድ የ አምድ ወይንም አንድ የ ረድፍ ክፍሎች: እርስዎ ከ ወሰኑ መጠን የ አምዶች እና ረድፎች: የ መጀመሪያው አምር ብቻ ይጠቀማል

ዝርዝር

ዋጋዎች ብቻ ማስቻያ ወይንም የ ተወሰኑ ሀረጎች ከ ዝርዝር ውስጥ: ሀረጎች እና ዋጋዎች መቀላቀል ይችላሉ: ቁጥር የሚገመገመው ዋጋ ነው: ስለዚህ እርስዎ ካስገቡ ቁጥር 1 ከ ዝርዝር ውስጥ በ ማስገቢያ 100% እንዲሁም ዋጋ አለው

የ ማስታወሻ ምልክት

Only up to 255 characters are saved, when using Excel format.


የ ጽሁፍ እርዝመት

ማስገቢያዎች እርዝመታቸው ከ ሁኔታው ጋር የሚመሳሰል

Custom

Only allow values that result in the formula entered in the Formula box to return TRUE, when the formula is calculated with the entered value. The formula can be any expression that evaluates to a boolean value of TRUE or FALSE, or returns a numerical value, where a nonzero value is interpreted as TRUE and 0 is interpreted as FALSE.

Formulas can use relative referencing. For example, if cells A1:A4 were selected, the cursor is in cell A1 and ISODD(A1) is entered into the Formula box, then only odd numbers could be entered into cells A1 through A4.


ባዶ ክፍሎች ማስቻያ

በ አገናኝ ውስጥ በ መሳሪያዎች - መርማሪ - ዋጋ የሌለው ዳታ ምልክት ማድረጊያ ይህ የሚገልጸው ባዶ ክፍሎች የሚታዩት እንደ ዋጋ የሌለው ዳታ ነው (ተሰናክሏል) ወይንም (ተችሏል).

የ ምርጫ ዝርዝር ማሳያ

Shows a list of all valid strings or values to select from. The list can also be opened by selecting the cell and pressing .

እየጨመረ በሚሄድ መለያ

የ ተመረጠውን ዝርዝር መለያ እየጨመረ በሚሄድ ደንብ እና ማጣሪያዎች ማባዣ ከ ዝርዝር ውስጥ: ምልክት ካልተደረገበት: ደንቡ ከ ዳታ ምንጭ ውስጥ ይወሰዳል

ምንጭ

ያስገቡ የ ክፍል መጠን ዋጋ ያለው ዋጋዎችን የያዘውን ወይንም ጽሁፍ

ማስገቢያዎች

ያስገቡ ማስገቢያዎች ዋጋ ያለው ዋጋዎችን የያዘውን ወይንም የ ጽሁፍ ሀረግ

ዳታ

Select the comparative operator that you want to use. The available operators depend on what you selected in the Allow box. If you select "between" or "not between", the Minimum and Maximum input boxes appear. Otherwise, only the Minimum, the Maximum, or the Value input boxes appear.

ዋጋ

ያስገቡ ዋጋ ለ ዳታ ማረጋገጫ ምርጫ እርስዎ የ መረጡትን በ መፍቀጃ ሳጥን ውስጥ

አነስተኛ

ያስገቡ የ አነስተኛ ዋጋ ለ ዳታ ማረጋገጫ ምርጫ እርስዎ የ መረጡትን በ መፍቀጃ ሳጥን ውስጥ

ከፍተኛ

ያስገቡ የ ከፍተኛ ዋጋ ለ ዳታ ማረጋገጫ ምርጫ እርስዎ የ መረጡትን በ መፍቀጃ ሳጥን ውስጥ

Please support us!