LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ፒቮት ሰንጠረዥ ቡድኖች ማሳያ በ ቡድኖች ንግግር ውስጥ ለ ዋጋዎች ወይንም ቀኖች
የ ቡድኑን መጀመሪያ መወሰኛ
ቡድኑ የሚጀምረው በ አነስተኛ ዋጋ እንደሆን መወሰኛ
እርስዎ ለ ቡድን ማስጀመሪያ ዋጋ ያስገቡ እንደሆን መወሰኛ
የ ቡድኑን መጨረሻ መወሰኛ
ቡድኑ የሚጨርሰው በ ከፍተኛ ዋጋ እንደሆን መወሰኛ
እርስዎ ለ ቡድን መጨረሻ ዋጋ ያስገቡ እንደሆን መወሰኛ
የ ዋጋ መጠን መወሰኛ ሁሉም የ ቡድኖች መጠን የሚሰሉበት
በ ቡድን በሚያደርጉ ጊዜ የ ቀን ዋጋዎች: ይወስኑ ቁጥር የ ቀኖችን በ ቡድን ውስጥ የሚሆኑትን
በ ቡድን በሚያደርጉ ጊዜ የ ቀን ዋጋዎች: ይወስኑ ክፍተት በ ቡድን ውስጥ የሚሆኑትን