LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ ፒቮት ሰንጠረዥ ማሻሻያ
እርስዎ ከ Excel ሰንጠረዥ የ ፒቮት ሰንጠረዥ የያዘ ካመጡ በኋላ: ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ላይ: እና ከዛ ይምረጡ ዳታ - ፒቮት ሰንጠረዥ - ማነቃቂያ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose Data - Pivot Table - Refresh.
Please support us!