የ ዳታ ሜዳ

የዚህ ንግግር ይዞታዎች የ ተለዩ ናቸው ለ ዳታ ሜዳዎች በ ዳታ ቦታ ውስጥ: እና የ ዳታ ሜዳዎች በ ረድፍ ወይንም አምድ ቦታ ውስጥ: በ ፒቮት ሰንጠረዥ ንግግር ውስጥ

ንዑስ ድምር

እርስዎ ማስላት የሚፈልጉትን ንዑስ ድምር መወሰኛ

ምንም

ንዑስ ጠቅላላ አያሰላም

ራሱ በራሱ

ራሱ በራሱ ንዑስ ድምር ማስሊያ

በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ

ይምረጡ ይህን ምርጫ እና ከዛ እርስዎ ማስላት የሚፈልጉትን የ ንዑስ ድምር አይእት ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ

ተግባር

ይጫኑ እርስዎ ማስላት የሚፈልጉትን የ ንዑስ ድምር አይነት ከ ዝርዝር ውስጥ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ምርጫ ከ ተመረጠ ነው

እቃዎቹን ያለ ዳታ ማሳያ

ባዶ አምዶች እና ረድፎችን ያካትታል በ ሰንጠረዥ ውጤት ውስጥ

ስም:

የ ተመረጠውን ሜዳ ስም ዝርዝር ማሳያ

ተጨማሪ

ንግግር ማስፊያ ወይንም መቀነሻ: ለ ተጨማሪ ቁልፍ የሚታየው ለ ዳታ ሜዳዎች ብቻ ነው

ምርጫዎች

Opens the Data Field Options dialog. The Options button is visible for filters and column or row fields only.

ንግግሩ ከሰፋ በ ተጨማሪ ቁልፍ: የሚቀጥሉት እቃዎች ወደ ንግግሩ ውስጥ ይጨመራሉ:

የሚታይ ዋጋ

ለ እያንዳንዱ ዳታ ሜዳ: እርስዎ የ ማሳያ አይነት መምረጥ ይችላሉ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ለ አንዳንድ አይነቶች ተጨማሪ መረጃ ለ መሰረታዊ ሜዳ እና ለ መሰረታዊ እቃ

አይነት

የ ማስሊያ አይነት ይምረጡ ለ ዳታ ሜዳ የሚታየውን ዋጋ

አይነት

የሚታይ ዋጋ

መደበኛ

ውጤቶች ሳይቀየሩ ማሳያ

ልዩነቱ ከ

ከ እያንዳንዱ ውጤት ውስጥ የ ማመሳከሪያ ዋጋ (ከ ታች ይመልከቱ) ተቀንሷል: እና ልዩነቱ ይታያል: ጠቅላላ ከ መሰረት ሜዳ ውጪ የሚታየው ውጤቱ እንደ ባዶ ነው

የ ተሰየንመ እቃ

የ እቃ መሰረት ስም ከ ተገለጸ: የማመሳከሪያው ዋጋ ለ መቀላቀያ የ ሜዳ ስሞች ውጤት እቃው በ መሰረታዊ መዳ ይቀየራል በ ተወሰነ የ እቃ መሰረት

ያለፈው እቃ ወይንም የሚቀጥለው እቃ

ይህ "ያለፈው እቃ" ወይንም "የሚቀጥለው እቃ" ከ ተገለጸ እንደ መሰረታዊ እቃ: የ ማመሳከሪያ ዋጋ ውጤት ነው የሚታየው የ ጽሁፍ አካል መሰረታዊ ሜዳ: በ መሰረታዊ ሜዳዎች መለያ ደንብ መሰረት

% ከ

እያንዳንዱ ውጤት በ ማመሳከሪያ ዋጋ ይከፋፈላል: የ ማመሳከሪያ ዋጋ የሚወሰነው በ ተመሳሳይ መንገድ ነው እንደ "የ ተለዩ ከ" ጠቅላላ ከ መሰረታዊ ሜዳ ውጪ የሚታየው እንደ ባዶ ውጤት ነው

% ልዩነቱ ከ

ከ እያንዳንዱ ውጤት: የ ማመሳከሪያ ዋጋ ይቀነሳል: እና ልዩነቱ ይካፈላል በ ማመስከሪያ ዋጋ: የ ማመስከሪያ ዋጋ የሚወሰነው በ ተመሳሳይ መንገድ ነው እንደ "የ ተለዩ ከ" ጠቅላላ ከ መሰረታዊ ሜዳ ውጪ የሚታየው እንደ ባዶ ውጤት ነው

ጠቅላላ በማስኬድ ላይ በ

እያንዳንዱ ውጤት ይጨመራል ወደ ድምሩ ውስጥ ውጤቱ ለሚቀጥለው እቃዎች በ መሰረታዊ ሜዳ ውስጥ: በ መሰረታዊ ሜዳ ውስጥ መለያ ደንብ መሰረት: እና ጠቅላላ ድምር ይታያል

ውጤቶች ሁል ጊዜ ይደመራሉ: ምንም የ ተለያየ ማጠቃለያ ተግባር ቢጠቀምም እያንዳንዱን ውጤት ለማግኘት

% ከ ረድፍ

እያንዳንዱ ውጤት ይካፈላል በ ጠቅላላ ውጤጥ ለ ረድፉ በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ: በርካታ የ ዳታ ሜዳዎች ካሉ: ጠቅላላ የ ውጤቱን ዳታ ሜዳ ይጠቀማል: ንዑስ ጠቅላላ ካለ በ እጅ የ ተመረጠ ማጠቃለያ ተግባሮች: ጠቅላላው የ ዳታ ሜዳዎች ማጠቃለያ ተግባር ይጠቀማል

% ከ አምድ

ተመሳሳይ እንደ "% ለ ረድፍ": ነገር ግን ጠቅላላ ለ ውጤቶች አምድ ተጠቅሟል

% ከ ጠቅላላው

ተመሳሳይ እንደ "% ለ ረድፍ": ነገር ግን ባጠቃላይ ጠቅላላ ለ ውጤቶች ዳታ ሜዳ ተጠቅሟል

ማውጫ

የ ረድፍ እና አምድ ጠቅላላ እና ባጠቃላይ ጠቅላላ: የሚከተለውን ተመሳሳይ ደንቦች ይከተላሉ እንደ ላይኛው: የሚቀጥለውን መግለጫ ለ ማስላት ይጠቅማሉ:

( ዋናው ውጤት * ባጠቃላይ ጠቅላላ ) / ( ረድፍ ጠቅላላ * አምድ ጠቅላላ )


መሰረታዊ ሜዳ

ሜዳ ይምረጡ የ ዋጋው ቅደም ተከተል የ ተወሰደበትን ለ ማስሊያው እንደ መሰረት

መሰረታዊ እቃ

ሜዳ ይምረጡ የ ዋጋው ቅደም ተከተል የ ተወሰደበትን ለ ማስሊያው እንደ መሰረት

Please support us!