LibreOffice 24.8 እርዳታ
ተጨማሪ የ ማጣሪያ ምርጫዎች ማሳያ ወይንም መደበቂያ
በ ላይኛው ጉዳይ እና በ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች መካከል ይለያል
ለ ማጣሪያ መግለጫ መደበኛ አገላለጽ መጠቀም ያስችሎታል
ይህ መደበኛ መግለጫ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ከ ተመረጠ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ እኩል ነው (=) እና እኩል አይደለም (<>) እንዲሁም በ ማነፃፀሪያ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ የሚቀጥሉትን ተግባሮች: ባዶ ያልሆኑ ክፍሎች መቁጠሪያ: ዳታ ማግኛ: ተመሳሳይ: መቁጠሪያ ከሆነ: ድምር ከሆነ: መፈለጊያ: በ ቁመት መፈለጊያ: እና በ አግድም መፈለጊያ:
የ ተባዙ ረድፎች ማስወገጃ ከ ተጣራው ዳታ ዝርዝር ውስጥ
በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተጣራ ዳታ ስም ማሳያ