LibreOffice 25.2 እርዳታ
Opens a dialog where you can select the source for your pivot table, and then create or edit your table.
የ ዳታ ምንጭ ይምረጡ ለ ፒቮት ሰንጠረዥ
የ ተመረጡትን ክፍሎች እንደ ዳታ ምንጭ ለ ፒቮት ሰንጠረዥ ይጠቀማል
የ ዳታ አምዶች በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ ይጠቀማሉ ተመሳሳይ የ ቁጥር አቀራረብ እንደ መጀመሪያው ዳታ ረድፍ በ አሁኑ ምርጫ ውስጥ
ይጠቀሙ ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ ከ ዳታቤዝ ውስጥ የ ተመዘገበ በ LibreOffice እንደ የ ዳታ ምንጭ ለ ፒቮት ሰንጠረዥ
መክፈቻ የ ውጪ ምንጭ ንግግር እርስዎ የሚመርጡበት የ OLAP ዳታ ምንጭ ለ ፒቮት ሰንጠረዥ