የ ፒቮት ሰንጠረዥ

የ ፒቮት ሰንጠረዥ የሚያቀበው ትልቅ መጠን ያለው ዳታ ማጠቃላያ ነው: እና ከዛ እርስዎ እንደገና ማዘጋጀት ይችላሉ የ ፒቮት ሰንጠረዥ የ ተለያዩ ማጠቃላያዎች ለ መመልከት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Data - Pivot Table.


የ ፒቮት ሰንጠረዥ

መፍጠሪያ

ንግግር መክፈቻ እርስዎ የሚመርጡበት ምንጩን ለ እርስዎ የ ፒቮት ሰንጠረዥ: እና ከዛ የ እርስዎን ሰንጠረዥ ይፍጠሩ

ማነቃቂያ

የ ፒቮት ሰንጠረዥ ማሻሻያ

ማጥፊያ

የ ተመረጠውን ፒቮት ሰንጠረዥ ማጥፊያ

የ ፒቮት ሰንጠረዥ ንግግር

Please support us!