LibreOffice 24.8 እርዳታ
ማስገቢያ አዲስ "በ ጥልቅ-ወደ ታች" መፈለጊያ ወረቀት ከ ተጨማሪ መረጃ ጋር በ አሁኑ የ ፒቮት ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም ሁለት ጊዜ-መጫን ይችላሉ በ ፒቮት ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ ለ ማስገባት የ "በ ጥልቅ-ወደ ታች" መፈለጊያ ወረቀት ውስጥ: አዲሱ ወረቀት ያሳያል ንዑስ ስብስብ ለ ረድፎች ከ ዋናው ዳታ ምንጭ ውስጥ ያሉትን ጠቅላላ የ ዳታ ውጤቶች ያሳያል በ አሁኑ ክፍል ውስጥ
የ ተደበቁ እቃዎች አይመረመሩም: ረድፎች ለ ተደበቁ እቃዎች ይካተታሉ: ዝርዝር ማሳያ ዝግጁ የሚሆነው ለ ፒቮት ሰንጠረዥ ብቻ ነው የ ክፍል መጠኖች: ወይንም የ ዳታቤዝ ዳታ መሰረት ላደረገ