መለያያ

የ ተመረጠውን መለያያ: በ ቡድን ከ ታቀፈው ውስጥ: የ መጨረሻው ረድፎች እና አምዶች የ ተጨመሩት ከ ቡድኑ ውስጥ ተወግደዋል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Data - Group and Outline - Ungroup.

+F12

መሳሪያዎች መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

መለያያ


አታስነሳ ከ

ረድፎች

የ ተመረጠውን ረድፍ ከ ቡድን ማስወገጃ

አምዶች

የ ተመረጠውን አምድ ከ ቡድን ማስወገጃ

Please support us!