LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ተመረጠውን የ ክፍል መጠን መግለጫ እንደ ቡድን ለ ረድፍ ወይንም አምዶች
እርስዎ የ ክፍል መጠን በ ቡድን በሚያደርጉ ጊዜ: እና ረቂቅ ምልክት ይታያል በ መስመሮች ከ ቡድን አጠገብ: ቡድን ለ ማሳየት ወይንም ለ መደበቅ: ይጫኑ ምልክት ላይ: የ ተመረጠውን ለ መለያየት: ይምረጡ ዳታ – ረቂቅ እና ቡድን መለያያ
የ ተመረጡትን ረድፎች በ ቡድን ማድረጊያ
የ ተመረጡትን ረድፎች በ ቡድን ማድረጊያ
Grouping and ungrouping is not tracked. Group is greyed out when track changes is on.