ቡድን እና ረቂቅ

እርስዎ መፍጠር ይችላሉ ረቂቅ ለ እርስዎ ዳታ እና ቡድን ረድፎች እና አምዶች በ አንድ ላይ ስለዚህ እርስዎ ማስፋት እና ማሳነስ ይችላሉ ቡድኑን አንድ ጊዜ በ መጫን

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Data - Group and Outline.


ዝርዝሮች መደበቂያ

ዝርዝር መደበቂያ የ ቡድን ረድፍ ወይንም አምድ መጠቆሚያውን የያዘው: ለ መደበቅ ሁሉንም የ ቡድን ረድፍ ወይንም አምድ: ይምረጡ የ ሰንጠረዥ ረቂቅ እና ከዛ ይምረጡ ይህን ትእዛዝ

ዝርዝሮች ማሳያ

ዝርዝር የ ቡድን ረድፍ ወይንም አምድ መጠቆሚያውን የያዘውን ማሳያ: ሁሉንም የ ቡድን ረድፍ ወይንም አምድ ለማሳየት: ይምረጡ የ ሰንጠረዥ ረቂቅ እና ከዛ ይምረጡ ይህን ትእዛዝ

ቡድን

የ ተመረጠውን የ ክፍል መጠን መግለጫ እንደ ቡድን ለ ረድፍ ወይንም አምዶች

መለያያ

የ ተመረጠውን መለያያ: በ ቡድን ከ ታቀፈው ውስጥ: የ መጨረሻው ረድፎች እና አምዶች የ ተጨመሩት ከ ቡድኑ ውስጥ ተወግደዋል

በራሱ ረቂቅ

የ ተመረጠው ክፍል መጠን መቀመሪያ ወይንም ማመሳከሪያ ከያዘ LibreOffice ራሱ በራሱ ምርጫ ያሰናዳል

ማስወገጃ

ከ ተመረጠው የ ክፍል መጠን ውስጥ ረቂቅ ማስወገጃ

Please support us!