ማጠንከሪያ በ

ማጠንከሪያ በ

ይህን ክፍል ይጠቀሙ ለ ክፍል መጠኖች እርስዎ ማዋሀድ የሚፈልጉትን ምልክቶች የያዘውን: እርስዎ እነዚህን ምርጫዎች ብቻ መምረጥ ይኖርብዎታል: የ ማዋሀጃው መጠን የያዘው ተመሳሳይ ምልክቶች እና የ ተዘጋጀውን ዳታ በ ተለይ ከ ተዘጋጀ

የ ረድፍ ምልክቶች

የ ረድፍ ምልክቶች ይጠቀማል የ ዳታ መጠን ማዋሀጃ ለ ማስተዳደር

የ አምድ ምልክቶች

የ አምድ ምልክቶች ይጠቀማል የ ዳታ መጠን ማዋሀጃ ለ ማስተዳደር

ምርጫዎች

ወደ ዳታ ምንጭ አገናኝ

ዳታ አገናኝ በ ማዋሀጃ መጠን ውስጥ ወደ ዳታ ምንጭ: እና ራሱ በራሱ ያሻሽላል የ ማዋሀጃ ውጤቶችን የ ዳታው ምንጭ በሚቀየር ጊዜ

ምርጫዎች

ተጨማሪ ምርጫዎች መደበቂያ

Please support us!