LibreOffice 25.2 እርዳታ
ለ ተለያዩ ክፍሎች ተመሳሳይ መቀመሪያ መፈጸሚያ: ነገር ግን በ ተለያየ የ ዋጋዎች ደንብ
የ ረድፍ ወይንም አምድ ሳጥን ማመሳከሪያ መያዝ አለበት ወደ መጀመሪያው ክፍል ለ ተመረጠው መጠን
እርስዎ ሰንጠረዥ ከላኩ በርካታ ተግባሮችን የያዘ ወደ Microsoft Excel: ክፍሎቹን የያዘው አካባቢ በ መቀመሪያ ውስጥ መገለጽ አለበት ከ ዳታ መጠን አንጻር
የ ክፍል ማመሳከሪያዎች ያስገቡ ለ ክፍሎች መቀመሪያ ለያዙ እርስዎ ሊጠቀሙበት የሚፈልጉትን ለ በርካታ ተግባር
የ ማስገቢያ ክፍል ማመሳከሪያዎች ያስገቡ እርስዎ ሊጠቀሙበት የሚፈልጉትን ተለዋዋጭ ለ ረድፎች ከ ዳታ ሰንጠረዥ ውስጥ
የ ማስገቢያ ክፍል ማመሳከሪያዎች ያስገቡ እርስዎ ሊጠቀሙበት የሚፈልጉትን ተለዋዋጭ ለ አምዶች ከ ዳታ ሰንጠረዥ ውስጥ